Follow Us:
Call Us: +251113384105

Feb. 14, 2025 | Categories: News

ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የISO 9001:2015 (የጥራት ሰራ አመራር ሥርዓት) እና ISO 22000:2018 (የምግብ ደህንነት ሥርዓት) እውቅና አገኘ።

እንኳን ደስ አለን! ድርጅታችን ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የISO 9001:2015 (የጥራት ሰራ አመራር ሥርዓት) እና ISO 22000:2018 (የምግብ ደህንነት ሥርዓት) እውቅና ማግኘቱን ተከትሎ የድርጅቱ ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ሙሉካ አደም፣ የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ሙሉጌታ ይመር፣ የሰበታ ክ/ከተማ ባለስልጣናት ፤ የክ/ከተማው የፖሊስ መምሪያ ኃላፊ እና የድርጅቱ ሰራተኞች በተገኙበት የካቲት 8 ቀን 2017 ዓ.ም አክብሯል፡፡
የተካሂዱ ክንውኖች፡
🎤 የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ስራ አስኪያጅ ንግግር
🎤 የክብር እንግዳ ንግግር
🏅 የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ሰራተኞች ሽልማቶች
 
🏍️ ለአካባቢው ፖሊስ ጣቢያ የተደረገ ሞተር ሳይክል ስጦታ፡፡
ለድርጅቱ ሰራተኞች እና እንግዶች የተደረገ የምሳ ግብዣ ፕሮግራም፡፡
ይህ ስኬት ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን፣ደህንነታቸው የተጠበቀ እና አልሚ የወተት ተዋጽኦዎችን ደንበኞቻችን ለማቅረብ ያለንን ቀጣይነት እና ቁርጠኝነት ያሳያል። 🌟 ይህ እውን እንዲሆን ላደረጋችሁት ፣ደንበኞቻችን እና ሰራተኞቻችንን እናመሰግናለን።